በ2018 ከጀርመን ብሔራዊ ቡድን ራሱን ያገለለው እግር ኳስ ተጫዋቹ ጡረታ ከመውጣቱ ከአምስት አመታት በፊት ከቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲብ ጣይብ ኤርዶሀን ጋር በለንደን መገናኘቱ ከፍተኛ ውዝግብን ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በነገው ዕለት በሚያቀርበው የ60 ሚሊየን ዶላር ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ሁሉም ባንኮች እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበ፡፡ ሐምሌ 2016 የተጀመረውን አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ረፎርም ፕሮግራም ተከትሎ የኢትዮጵያ የውጭ ክፍያ ሚዛን የወጪ ንግድ፣ ሐዋላና የካፒታል ፍስት በከፍተኛ ደረጃ መሻሻል ...
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ ከጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ጋር ተወያዩ። የአረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ ትናንት ምሽት ሮም የገቡ ...
በዕለቱ የጸጥታው ምክር ቤት አሜሪካ በምታቀርበው የጦርነት ማቆም የውሳኔ ሀሳብ ላይ ድምጽ እንደሚሰጡ የአሜሪካ ድምጽ ዘግቧል፡፡ ዋሽንግተን ባዘጋጀችው የውሳኔ ሀሳብ ላይ ጦርነቱ በአፋጣኝ እንዲቆም ...
የእስራኤል እስረኞችን የመልቀቅ ሂደት የማራዘም ውሳኔ የተሰማው የፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሀማስ ባለፈው ቅዳሜ በመጀመሪያ ዙር የጋዛ ተኩስ ኡቀም ስምምነት መሰረት መለቀቅ ያለባቸውን ስድስት በህይወት ...
በኬንያ ልጅ መውለድ የማይፈልጉ ሴቶች በራሳቸው ፈቃድ ማህጸናቸውን የሚያስቋጥሩ ሴቶች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ እንደ ዘገባው ከሆነ ይህ የማህጸን ማስቋጠር የወሊድ መከላከያ ዘዴ ሲሆን ከዚህ በፊት ልጅ የወለዱ እና ተጨማሪ ልጆችን መውለድ በማይፈልጉ ሴቶች የሚዘወተር ነበር፡፡ ...
እስራኤል እና አውሮፓ ጋዛን በተመለከቱ የድህረ ጦርነት ጉዳዮች ላይ በዛሬው ዕለት በብራሰልስ እንደሚመክሩ ተሰምቷል፡፡ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ሳር በጋዛ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ...
እንደ ፎርብስ ዘገባ ከሆነ ዩክሬን 15 ትርሊዮን ዶላር የሚያወጣ ማዕድናት ያሏት ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 350 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ያላቸው ብረት እና ሊቲየም ማዕድናት የሚገኙት ሩሲያ በተቆጣጠሯቸው ...
በ 65 ሺ የምርጫ ጣቢያዎች ከ 59 ሚሊዮን በላይ መራጮች የተመዘገቡበት የጀርመን አጠቃላይ ምርጫ አሸናፊውን ለይቷል፡፡ በዚህም የቀድሞው መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ወግ አጥባቂው የክርስቲያን ...
ፕሬዝዳንት ሾሊድሚር ዘለንስኪ ትናንት ምሽት በሰጡት መግለጫ ላይ የሚያስቀምጧቸው ቅምድ ሁኔታዎች የሚሟሉ ከሆነ ስልጣን ለመልቀቅ ዝግጁ መሆናቸውን ነው ያስታወቁት። በዚህም ዘለንስኪ የእኔ ስልጣን ...
ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድን የያዘው አውሮፕላን የጣሊያን አየር ክልል ውስጥ ሲገባም የሀገሪቱ የጦር ጄቶች አየር ላይ አቀባበል አድርገው እንዳጀቧው የኢምሬትስ የዜና ኤጀንሲ (ዋም) ዘግቧል። ...
እስራኤል በደቡብ ሶሪያ የሀያት ታህሪር አልሻም (ኤችቲኤስ) ወይም ለሀገሪቱ መሪዎች ቅርበት ያላቸውን ኃይሎች እንቅሰቃሴ እንደማትታገስና ቦታው ከጦር ነጻ ቀጣና (ዲሚሊታራይዝድ) እንዲሆን ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results