News

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
በቀይ ባሕር ላይ በሚመላለሱ የንግድ መርከቦች ላይ በየመን አማጺያን የሚሰነዘረውን ጥቃት ለመከላከል በሚል፣ አንድ የጀርመን የባሕር ላይ የጦር መርከብ ትናንት ወደ አካባቢው መቅዘፍ ጀምሯል። የአውሮፓ ኅብረት ተልዕኮ አካል መሆኑ ተነግሯል ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጥፋትን ያስከተለውን የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የድንበር ጦርነት ለማስቆም በሁለቱ ሀገራት መካከል የእርቅ ስምምነት ከተፈረመ ዛሬ 23 ዓመት አስቆጠረ። እለቱን አስመልክቶ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ...
የፌዴራል መንግሥቱ፣ “ኦነግ ሸኔ” እያለ ከሚጠራው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ጋራ፣ ሁለተኛ ዙር ድርድር እያካሔደ እንደኾነ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም፣ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል፡፡ ይህ ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በክልሉ ተፈጠረ ያለውን ቀውስና የፌደራል መንግሥቱ አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርግ የጠየቀበትን መግለጫ ተከትሎ እስካሁን ከአዲስ አበባ በይፋ የተሰጠ ምላሽም ይሁን አስተያየት የለም። የአሜሪካ ድምፅ ...
ሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎች እንደሆኑ በሚጠረጠሩ ግለሰቦች በአንድ ቤት ውስጥ ታግተው የነበሩ 26 ኢትዮጵያንን እርቃናቸውን ማግኘቱን የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ ዛሬ ዓርብ አስታውቋል። ፍልሰተኞቹን ከታገቱበት ከማዳኑ በፊት 30 የሚሆኑት በተሰበረ መስኮት ...
በአማራ ክልል፣ ባለፈው ዓመት መጨረሻ በተቀሰቀሰውና ተለዋዋጭ ገጽታ እያሳየ በተስፋፋው ግጭት፣ በትምህርት ዘመኑ የመጀመሪያ መንፈቅ 3ሺሕ700 የሚደርሱ ትምህርት ቤቶች እስከ አሁን ተዘግተው እንደሚገኙ፣ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ ...
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ እና በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት የተዳከመው የአማራ ክልል ቱሪዝም፣ በክልሉ ውስጥ በቀጠለው የትጥቅ ግጭት ክፉኛ እየተጎዳ እንደሚገኝ፣ የክልሉ የባህል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ዶክተር አየለ አናውጤ ...