የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ ከጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ጋር ተወያዩ። የአረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ ትናንት ምሽት ሮም የገቡ ...
እስራኤል እና አውሮፓ ጋዛን በተመለከቱ የድህረ ጦርነት ጉዳዮች ላይ በዛሬው ዕለት በብራሰልስ እንደሚመክሩ ተሰምቷል፡፡ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ሳር በጋዛ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ...
በ 65 ሺ የምርጫ ጣቢያዎች ከ 59 ሚሊዮን በላይ መራጮች የተመዘገቡበት የጀርመን አጠቃላይ ምርጫ አሸናፊውን ለይቷል፡፡ በዚህም የቀድሞው መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ወግ አጥባቂው የክርስቲያን ...
እንደ ፎርብስ ዘገባ ከሆነ ዩክሬን 15 ትርሊዮን ዶላር የሚያወጣ ማዕድናት ያሏት ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 350 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ያላቸው ብረት እና ሊቲየም ማዕድናት የሚገኙት ሩሲያ በተቆጣጠሯቸው ...
ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድን የያዘው አውሮፕላን የጣሊያን አየር ክልል ውስጥ ሲገባም የሀገሪቱ የጦር ጄቶች አየር ላይ አቀባበል አድርገው እንዳጀቧው የኢምሬትስ የዜና ኤጀንሲ (ዋም) ዘግቧል። ...
እስራኤል በደቡብ ሶሪያ የሀያት ታህሪር አልሻም (ኤችቲኤስ) ወይም ለሀገሪቱ መሪዎች ቅርበት ያላቸውን ኃይሎች እንቅሰቃሴ እንደማትታገስና ቦታው ከጦር ነጻ ቀጣና (ዲሚሊታራይዝድ) እንዲሆን ...
ፕሬዝዳንት ሾሊድሚር ዘለንስኪ ትናንት ምሽት በሰጡት መግለጫ ላይ የሚያስቀምጧቸው ቅምድ ሁኔታዎች የሚሟሉ ከሆነ ስልጣን ለመልቀቅ ዝግጁ መሆናቸውን ነው ያስታወቁት። በዚህም ዘለንስኪ የእኔ ስልጣን ...
በዕለቱ የጸጥታው ምክር ቤት አሜሪካ በምታቀርበው የጦርነት ማቆም የውሳኔ ሀሳብ ላይ ድምጽ እንደሚሰጡ የአሜሪካ ድምጽ ዘግቧል፡፡ ዋሽንግተን ባዘጋጀችው የውሳኔ ሀሳብ ላይ ጦርነቱ በአፋጣኝ እንዲቆም እና በዩክሬን እና በሩስያ መካከል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ጠይቃለች፡፡ ...
በኬንያ ልጅ መውለድ የማይፈልጉ ሴቶች በራሳቸው ፈቃድ ማህጸናቸውን የሚያስቋጥሩ ሴቶች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ እንደ ዘገባው ከሆነ ይህ የማህጸን ማስቋጠር የወሊድ መከላከያ ዘዴ ሲሆን ከዚህ በፊት ልጅ የወለዱ እና ተጨማሪ ልጆችን መውለድ በማይፈልጉ ሴቶች የሚዘወተር ነበር፡፡ ...
የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላ የቀድሞ መሪ ሀሰን ነስረላህ የቀብር ስነስርዓት በዛሬው እለት በአስር ሺቸ የሚቆጠሩ ሊባሳውያን በተገኙበት ተፈጽሟል። በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሊባሳውያንም በቤሩት ...
ተመራማሪዎች ሊመቱ ይችላሉ በሚል ከዘረዘሯቸው ሀገራት ውስጥ ከአፍሪካ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ናይጄሪያ ተካተዋል የሥነ ፈለክ ተመራማሪዎች “አስትሮይድ 2024 YR4” የሚል መጠሪያ የተሰጠውን እና ...
የሞሪታንያዋ ቺንጉቲ ከተማ በባህር ዳርቻ የምትገኝ ታሪካዊ ከተማ ነች፡፡ ዓለም አቀፉ የቅርስ ተቋም ዩኔስኮ በዚች ከተማ የሚገኙ አራት ቅርሶችን በዓለም ቅርስነትም መዝግቧል፡፡ ከተማዋ ከእስልምና ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results